“የልዩ ዘመቻዎች እዝ በእሳት የተፈተነ የማይቀልጥ ጠንካራ ብረት እና የጽናት ተምሳሌት ነው” ሌትናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-22 12:52:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የልዩ ዘመቻዎች እዝ በእሳት የተፈተነ የማይቀልጥ ጠንካራ ብረት እና የጽናት ተምሳሌት ነው” ሌትናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ኮማንዶዎች አስመርቋል። የልዩ ዘመቻዎች እዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል ሹማ አብደታ እዙ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ጭምር ሀገርን በመታደግ የሚታወቅ ነው ብለዋል። ዛሬም ዘመኑን በዋጀ እና ኢትዮጵያን በሚመጥን መልኩ ብቁ ሠራዊት የማፍራት፤ የማሠልጠን አቅሙን የማሳደግ፤ ተዋጊ ኃይሎችን ብቻ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]