“የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጠላትን እየመከተ እና እያንበረከከ ጉዞውን ቀጥሏል” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
“የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጠላትን እየመከተ እና እያንበረከከ ጉዞውን ቀጥሏል” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ኮማንዶዎች አስመርቋል። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጀግኖች አባቶቻችን ዘመናዊ መሣሪያ ሳይታጠቁ የሀገር ሉዓላዊነትን ጠብቀው ማቆየታቸውን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ታሪካዊ እና ወቅታዊ ጠላቶች ሀገሪቱን ለማጥፋት ለዘመናት ያደረጉት ጥረት አልተሳካላቸው ነው ያሉት። ይህንኑ እኩይ…
Read the full story at amharamassmedia ↗