ሁለት ነፍስ በመግደል በነጻ የተሰናበት የፖሊስ ኮሚሽነሩ ልጅ ያሬድ ገብረስላሴ ይህ ነው።
ሁለት ነፍስ በመግደል በነጻ የተሰናበት የፖሊስ ኮሚሽነሩ ልጅ ያሬድ ገብረስላሴ ይህ ነው። ይህ ምስል የሁለት እህቶቻችን ማለትም ዘውዱ ሃፍቱ እና ሙሉብርሃን የተባሉት ህይወት በጠራራ ፀሐይ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ የገደለ ነው። ለዘውዱ በመኪና ጎትቶ በመግደል ከእስር በነጻ የተሰናበተ የትግራይ ምክትል ኮሚሽነር(የኮ/ል ገብረስላሴ በላይ) ልጅ የሆነው ያሬድ ገብረስላሴ ነው። የዘውዱ እና የሙሉብርሃን አሳዛኝ ግድያ ተከትሎ መላ ህዝባችን ፍትህ እንዲሰጥ እስካሁን ቢጠይቅም: ነገር ግን ሆን ተብሎ ገዳዩ በነጻ እንዲለቀቅ ተደርጎ ሌላ አሳፋሪ ተግባር መፈጸሙን ይታወቃል። የዘውዱና የሙሉብርሃን ቤተሰቦች አሁንም ከባድ ሀዘን ላይ ናቸው። ዘመድና ባጣቃላይ የትግራይ ህዝብ ገዳዮች በነጻ የተለቀቁበት አሳዛኝ ፍጻሜ በጽኑ እያወገዘ ይገኛል። ፍትህ ለዘውዱና ሙሉብርሃን። ይህን ተከትሎ የዘንድሮ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗