የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዩ ፀረ-ሽብር ኮማንዶ በሸኔ የሽብር ቡድን ላይ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አደረሰ

ZENA24NOWneutral2026-08-22 13:15:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዩ ፀረ-ሽብር ኮማንዶ በሸኔ የሽብር ቡድን ላይ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አደረሰ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዩ ፀረ-ሽብር ኮማንዶ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች በሚንቀሳቀስ የሸኔ የሽብር ቡድን ላይ ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው የተጠናና የተቀናጀ ልዩ ኦፕሬሽን ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሷል፡፡ በምሥራቅ አርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ በሚገኙ ድሬ ኦዳ፣ ኦዳ ሰዴ፣ ዳካ ጉራ፣ መታ ጉዴሳ፣ ሀዲዮ፣ ሸሊ መና፣ ቃይሳ ትምህርት ቤት አካባቢ እንዲሁም በቦግዶ ወንዝ እና በጡሌ ልዩ ቦታዎች በህዝብ ላይ ግድያ፣ ማፈናቀል እና የንብረት ውድመት ሲፈጽም በቆየው የሸኔ የሽብር ቡድን ላይ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዩ ፀረ-ሽብር ኮማንዶ ከአካባቢው የፀጥታ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት ለረጅም ሰዓት ባካሄደው ኦፕሬሽን የሽብር ቡድኑን ለከፍተኛ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]