🏢 በካዛንቺስ የህልምዎን ቤት ባለቤት ይሁኑ! ✨
🏢 በካዛንቺስ የህልምዎን ቤት ባለቤት ይሁኑ! ✨ ከአያት ሪል ስቴት (Ayat Real Estate) የቀረበ ታላቅ ዕድል! በከተማዋ እምብርት — ካዛንቺስ — በመንግሥት እና በግል አጋርነት (PPP) በፈጣን ሂደት ላይ ያሉ ዘመናዊና ቅንጡ አፓርታማዎችን በታላቅ ቅናሽ ይዞላችሁ መጥቷል! 🌟 የፕሮጀክቱ ልዩ ገጽታዎች፡ ⏱️ አጭር የማስረከቢያ ጊዜ፡ ከ2 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ የሚረከቡት! 🎁 ልዩ የዋጋ ቅናሽ፡ እስከ 20% Discount (ለተወሰኑ ቀናት ብቻ የሚቆይ) 💳 አነስተኛ ቅድመ ክፍያ፡ 15% ብቻ! 🏦 የባንክ ብድር አማራጭ፡ በረጅም ጊዜ የሚከፈል የ 60/40 የብድር አገልግሎት (በአነስተኛ 9.5% ወለድ፣ ከ10 እስከ 30 ዓመት የሚከፈል) 📐 የቤቶቹ ዓይነቶች፣ ስፋት እና የክፍያ ዝርዝር፡ ባለ 1 መኝታ (55 m²) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗