መረጃ ‼

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-22 13:49:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

መረጃ ‼ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዩ ፀረ-ሽብር ኮማንዶ በሸኔ የሽብር ቡድን ላይ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አደረሰ።በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች በሚንቀሳቀስ የሸኔ የሽብር ቡድን ላይ የፀረ ሽብር ኮማንዶ ባካሄደው የተጠናና የተቀናጀ ልዩ ኦፕሬሽን ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሷል፡፡ በተካሄደው ኦፕሬሽን 21 የቡድኑ አባላት ላይ የተደመሰሱ ሲሆን የሻለቃ አመራሩ ጃል ዲናርን ጨምሮ 22 የሸኔ የሽብር ቡድን አባላት ተማርከዋል። 7 ቆስለው፡፡ 4 ቦምቦች፤ 17 የነፍስ ወከፍ ጦር መሣሪያዎች፤ 366 ልዩ ልዩ ተተኳሾች፤ 34 ካዝና፤ 14 የወገብ ትጥቅ እና 17 ተንቀሳቃሽ የስልክ ቀፎዎችም ተማርከዋል። በባለፈው ሰኔ መጀመር አካባቢ በዚህ አካባቢ ታጣቂዎች በንፁሃን ላይ ጥቃት ማድረሳቸው ይታወሳል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]