ሻደይ የጥልን ግንብ የሚንድ የልጃገረዶች የደስታ ቀን ነው።
ሻደይ የጥልን ግንብ የሚንድ የልጃገረዶች የደስታ ቀን ነው። የሻደይ በዓል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክትል አሥተዳዳሪ ሹመት ጥላሁን ሻደይ ሕዝብን በኅብረት የሚያቆም፣ የጥልን ግንብ የሚንድ፣ የልጃገረዶች የነፃነት እና የሰላም ምልክት መኾኑን ገልጸዋል። አዲሱ ዓመትም ብሩህ ተስፋን፣ አንድነትን እና መከባበርን ይዞ እንዲመጣ የሚማጸኑበት የምሥጋና መድረክ መኾኑንም ተናግረዋል።…
Read the full story at amharamassmedia ↗