በማኅበራዊ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት
በማኅበራዊ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት 📌ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል። 📌በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል። ፕሮፌሰር ብርሃኑ በዛሬው መግለጫ 12ኛ ክፍል እንደ ሀገር 565 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ሲሆን ከእዚህ ውስጥ 98 ትምህርት ቤቶች በአማራ ክልል የሚገኙ ናቸው ብለዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗