|| የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-08-22 15:09:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

|| የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወደ ፈተና ማዕከል ከመግባት ጋር በተያያዘ የዲሲፕሊን ችግር የተገኘባቸው 265 ተማሪዎች ከፈተናው እንዲባረሩ ተደርጓል። ከኮምፒውተር ፈተና አሰጣጡ ጋር በተያያዘ Irregularities ጉዳያቸው እየታየ የሚገኙ ተማሪዎችም አሉ። ዘንድሮ በኦንላይን ፈተናው ከወሰዱ 18.37% ተማሪዎች አልፈዋል፤ በወረቀት ከተፈተኑት ውስጥ 4.2% አልፈዋል። ዘንድሮ በኦንላይን ፈተናው የወሰዱ ተማሪዎች በአጠቃላይ 60 በመቶ አካባቢ ነበር። በሚቀጥለው ዓመት ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ዕቅድ ይዘናል። @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]