የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታቸውን

WASULIFEneutral2026-08-22 15:37:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታቸውን ሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ 5 - 6 ቀናት የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]