ክረምቱ አልፎ አደይ ሲፈካ... የሀገርና የበዓል ድባብ: የቤተሰብ ፍቅር : አብሮነትንይ ሀሴት ለሚናፍቃችሁ በአለም ዙርያ ለምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ: እያለ ታላቅ የበዓል ብስራት አዘጋጅቷል!

ZEHABESHANEWSneutral2026-08-22 16:06:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

ክረምቱ አልፎ አደይ ሲፈካ... የሀገርና የበዓል ድባብ: የቤተሰብ ፍቅር : አብሮነትንይ ሀሴት ለሚናፍቃችሁ በአለም ዙርያ ለምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ: እያለ ታላቅ የበዓል ብስራት አዘጋጅቷል! ለዲያስፖራው ማህበረሰብ ምቹ እና ዘመናዊ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘው CBE Connect፣ አሁንም ታላቅ የበዓል ስጦታ ምንዛሬ ጭማሪ ማድረጉን ይፋ አድርጓል። ባንኩ አክሎም ለመጪው አዲስ ዓመት ለቤተሰቦቻቸው በCBE Connect በዋሌታቸውም ሆነ በኤጀንቶች በኩል ገንዘብ ለሚልኩ ወገኖች ልዩ እና አስደሳች የበዓል የምንዛሬ ስጦታ ማዘጋጀቱን ገልጿል። በተጨማሪም ባንኩ የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ቀጥታ ወደ ደንበኞች WhatsApp መላክ የጀመረ ሲሆን፤ እስካሁን ዋሌቱ የሌላችሁ ዲያስፖራዎች መተግበሪያውን በማውረድ…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]