ውጤት መቼ ይታያል❓
ውጤት መቼ ይታያል❓ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። የውጤት ማሳያ ሊንኮችን በዚሁ ቻናል የምናጋራ ይሆናል @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗ውጤት መቼ ይታያል❓ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። የውጤት ማሳያ ሊንኮችን በዚሁ ቻናል የምናጋራ ይሆናል @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗