🇪🇹⚖️🇺🇸ኢትዮጵያዊያን በደስታ ላይ ናቸው የትራንፕ ሀሳብ በፍርድ ቤት ውድቅ ሆነ‼️
🇪🇹⚖️🇺🇸ኢትዮጵያዊያን በደስታ ላይ ናቸው የትራንፕ ሀሳብ በፍርድ ቤት ውድቅ ሆነ‼️ 🇺🇸የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጥር 2026 ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ75 ሀገራት የሚመጡ ስደተኞች ወደ አሜሪካ በሚገቡበት ወቅት "የመንግሥት እርዳታ ጠባቂ (Public Charge)" ሊሆኑ ይችላሉ በሚል ምክንያት የኢሚግራንት ቪዛ መስጠትን አግዶ ነበር። 🇺🇸የፌዴራል ዳኛ ጃኔት ቫርጋስ (በማንሃተን የዲስትሪክት ፍርድ ቤት) ይኸው መመሪያ "በግልጽ ሕገ-ወጥ" እንደሆነና ሚኒስትሩ ከተሰጣቸው የሕግ ሥልጣን በላይ አልፈው እንደሠሩ ገልጸዋል። 🇺🇸የአሜሪካ የኢሚግሬሽን ሕግ እንደሚደነግገው የቪዛ አመልካቾች የፋይናንስ ሁኔታ፣ የሥራ ክህሎት እና የጤና ሁኔታ በነጠላ (በግል) መገምገም አለበት እንጂ በዜግነት/በሀገር ላይ ተመርኩዞ በጅምላ ማገድ አይቻልም። ✈️እገዳው ሩሲያ፣ ብራዚል፣ ኮሎምቢያ፣…
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗