አንድ ሚሊዮን ዶላር ለመምህራን የለገሰችው  ባለጸጋ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-22 18:35:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

አንድ ሚሊዮን ዶላር ለመምህራን የለገሰችው ባለጸጋ አንድ ምስጢራዊ ስብሰባ የብዙ ሰዎችን ህይወት ለዘላለም ለወጠ። ማጃ ክርስቲን የተባለች ባለጸጋ ሴት በካሊፎርኒያ ማሪን ካውንቲ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በበጀት እጥረት ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ሰማች። ይህንን ችግር ለመቅረፍም ለእያንዳንዱ መምህር ከዘጠኝ ሺህ ዶላር በላይ የያዘ ፖስታ በማከፋፈል በአጠቃላይ አንድ ሚሊዮን ዶላር ለገሰች።። በአሜሪካ ካሉ እጅግ ሀብታም አካባቢዎች አንዱ ቢሆንም፣ የሮስ ቫሊ መምህራን ዝቅተኛ ክፍያ ከሚያገኙት ውስጥ ይጠቀሳሉ። ይህ ያልታሰበ በረከት ግን ትልቅ ተስፋ ሆኖላቸዋል። ይህ ታሪክ እውነተኛ ለውጥ ከአንድ በጎ ውሳኔ ሊጀምር እንደሚችል ማሳያ ነው፡፡ @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]