በመቀሌ ምን ተፈጠረ? የ ታገደው አሸንዳ??
በመቀሌ ምን ተፈጠረ? የ ታገደው አሸንዳ?? በዚህ ቪዲዮ አርቲስት ሰሎሞን ሙሄ በፍልሰታ ጾም ወቅት በቤተክርስቲያን ተገኝቶ ስለ እመቤታችን የሰጠውን ልብ የሚነካ ምስክርነት፣ በመቀሌ በድሮን ጥቃት ስጋትና በ"ጥቁር አሸንዳ" ተቃውሞ ምክንያት ታዋቂው የአሸንዳ በዓል መሰረዙን፣ በመምህራን መኖሪያ ላይ ደረሰ የተባለውን ጥቃት እና ፖለቲካዊ ውጥረቶች በሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶቻችን ላይ የሚያሳድሩትን ተጽዕኖ በጥልቀት እንዳስሳለን።https://youtu.be/yzI8Z_4UwSE
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗