ጄኔራል ባጫ ደበሌ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-22 18:35:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጄኔራል ባጫ ደበሌ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው‼️ በኬኒያ አምባሳደር በመሆን የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁት አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የክብር ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በናይሮቢ ተካሂዷል። ጄኔራሉ በፌደራል መንግስቱ ለአንድ ከፍተኛ ስልጣን እንደታጩ ታውቋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]