ጄኔራል ባጫ ደበሌ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-08-22 19:03:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጄኔራል ባጫ ደበሌ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው‼️ በኬኒያ አምባሳደር በመሆን የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁት አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የክብር ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በናይሮቢ ተካሂዷል። ጄኔራሉ በፌደራል መንግስቱ ለአንድ ከፍተኛ ስልጣን እንደታጩ ታውቋል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]