ስለኢትዮጵያ የሚጸልዩት ኡሁሩ ኬንያታ

WELCOMEneutral2026-08-23 06:25:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ሰላም ጥቅሙ ከኢትዮጵያ ያልፋል ከቀጣናውም ይገዝፋል ኢትዮጵያ የግፉአን ሁሉ የነጻነት ምልክታቸው ናት በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና መልክዓ ፖለቲካ አውራ ሀገርም ናት የአፍሪካ መዲና የመቻልም ምልክት ናት የምስራቅ አፍሪካ የታሪክና የፖለቲካ እጣፈንታ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ መረጋጋት ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ነው የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ ተገኝተው ሁልጊዜም ስለ ታላቋ 8230 The post ስለኢትዮጵያ የሚጸልዩት ኡሁሩ ኬንያታ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]