ኢትዮጵያ ሁሉንም ፈተና በጥበብና በትዕግሥት በማለፍ አሸንፋለች ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ ነሐሴ 16 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ሁሉንም ፈተና በጥበብና በትዕግሥት በማለፍ አሸንፋለች አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በስኬት በመጠናቀቁና ኢትዮጵያ ስላሸነፈች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል ባለፉት 46 ቀናት ከሁሉም አካባቢና የህብረተሰብ ክፍል የተወከሉ 4 ሺህ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉበት ሀገራዊ የምክክር 8230 The post ኢትዮጵያ ሁሉንም ፈተና በጥበብና በትዕግሥት በማለፍ አሸንፋለች 8211 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗