ኢትዮጵያ የመነጋገር ድል ቀን

WELCOMEneutral2026-08-23 06:25:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

አንድ ሀገር ራሷን የምትፈትንበት እውነተኛ መለኪያ ጦር ሜዳ ላይ ብቻ አይደለም ችግሮቿን ተቀምጣ የመፍታት አቅሟ ላይም ጭምር እንጂ ዛሬ ኢትዮጵያ ይህን መለኪያ በክብር አልፋለች ለወራት ለዓመታት የተራራቁ የመሰሉ ሀሳቦች ነበሩ የተለያዩ ድምጾች የተለያዩ ስጋቶች የተለያዩ ሕልሞች ብዙዎች 8220ይህ ልዩነት ፈጽሞ አይታረቅም8221 ብለው ፈርተው ነበር ኢትዮጵያ ግን ፍርሃትን አልመረጠችም ወንበር ስባ ተቀመጠች አደመጠች ተነጋገረች እናም ውጤቱ 8230 The post ኢትዮጵያ 8211 የመነጋገር ድል ቀን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]