ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያን ታላቅነት ዳግም ያሳየ ደማቅ ድል ነው አቶ መሀመድ እድሪስ

WELCOMEneutral2026-08-23 06:25:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 16 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ የኢትዮጵያን ታላቅነት ዳግም ያሳየ ደማቅ ድል ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ለዘመናት የቆዩ መሠረታዊ ሀገራዊ ችግሮችን በሠለጠነ መንገድ በውይይት እና በምክክር ለመፍታት የተጀመረው ታሪካዊው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክተው ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ሚኒስትሩ 8230 The post ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያን ታላቅነት ዳግም ያሳየ ደማቅ ድል ነው 8211 አቶ መሀመድ እድሪስ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]