በስኬት የተጠናቀቀው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ

WELCOMEneutral2026-08-23 06:25:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 16 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተካሄደው ሀገራዊ የምክክር ሂደት በሀገሪቱ የፖለቲካና ማኅበራዊ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ እና ለአፍሪካውያን የጽናት ማሳያ የሆነ ታሪካዊ ክስተት ነው ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ የተጀመረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በዛሬው እለት በስኬት ተጠናቅቋል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ዘላቂ ሰላም እርቅና ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር ያለመ 8230 The post በስኬት የተጠናቀቀው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]