70 ሺህ 544 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተዋል ትምህርት ሚኒስቴር

WELCOMEneutral2026-08-23 06:25:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 16 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 550 ሺህ 210 ተማሪዎች ውስጥ 70 ሺህ 544 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተዋል አለ የትምህርት ሚኒስቴር የትምህረት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕር) የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በዘንድሮ ዓመት የተሻሻለ ውጤት መመዝገቡን ገልጸዋል ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች 8230 The post 70 ሺህ 544 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተዋል 8211 ትምህርት ሚኒስቴር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]