የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ግዳጁን በአስተማማኝ ብቃት በመወጣት የሕዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር እያስመሰከረ ነው ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

WELCOMEneutral2026-08-23 06:25:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 16 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የሚሰጠውን ግዳጅ በአስተማማኝ ብቃት በመወጣት የሕዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር እያስመሰከረ መሆኑን የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ የብላቴ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ዋና ማሠልጠኛ ማዕከል 45ኛ ዙር የጽናት ኮርስ ኮማንዶዎችን አስመርቋል በመርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ 8230 The post የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ግዳጁን በአስተማማኝ ብቃት በመወጣት የሕዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር እያስመሰከረ ነው 8211 ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]