ሀገራዊ የምክክር ጉባኤው በስኬት ተጠናቅቋል ኮሚሽኑ

WELCOMEneutral2026-08-23 06:25:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 16 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ የተጀመረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በዛሬው እለት በስኬት ተጠናቅቋ አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገስላሴ የጉባኤውን መጠናቀቅ አስመልክተው ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ በዚህ ታሪካዊ መድረክ 4 ሺህ ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ በመሰባሰብ እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ስምንት ሀገራዊ 8230 The post ሀገራዊ የምክክር ጉባኤው በስኬት ተጠናቅቋል 8211 ኮሚሽኑ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]