ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች-

WELCOMEneutral2026-08-23 06:25:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

ምክክሩ ፖለቲካዊ ተቃርኖ በይቅርታና በምክክር ጎዳና እንዲተካ መሰረት ጥሏል ውጤቱ ለአሁኑ ብቻ ሳይሆን ለመጪው ትውልድ የሚተላለፍ አሻራ ነው የሀገር ብርታት ያለው ልዩነትን በሰለጠነ መንገድ በውይይት መፍታት ላይ ነው የዛሬዋ እለት ድምቀቷ እና ቁም ነገሯ ለሀገር የሚበጅ ለትውልድ የሚዋጅ አንድነታችንን የሚያጸና መልካም ተስፋችንን የሚያለመልም ሁኔታን የሰማንባት መሆንዋ ነው የ130 ሚሊየን ህዝብን 8230 The post ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች- appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]