ያልተጋበዙ የዕቃ አውራጆች ወከባ ሕገ ወጥ ነው።
ያልተጋበዙ የዕቃ አውራጆች ወከባ ሕገ ወጥ ነው። ቀኑ ዕለተ እሑድ፣ ሰዓቱ ደግሞ ጠዋት 3፡00 ገደማ። በባሕር ዳር ከተማ የአንድ ሰፈር ሰላማዊ ድባብ ድንገት በከባድ ጭቅጭቅ ተናወጠ። ምክንያቱ ደግሞ አዲስ ወደ ተከራዩት ቤት የቤት እቃ ጭነው የመጡ አዲስ ተከራዮች እና በአካባቢው ቀድመው ሲጠብቁ በቆዩ ሕገወጥ ጫኝ እና አውራጆች መካከል የተፈጠረ አለመግባባት ነው። ተከራዮቹ ዕቃቸውን…
Read the full story at amharamassmedia ↗