አስገዳጅ "የወጣቶች አፈሳ"‼
አስገዳጅ "የወጣቶች አፈሳ"‼ ከስሞኑ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች "የወጣቶች አፈሳ" ወይም አስገዳጅ ወታደራዊ ቅጥር እየተፈጸመ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች በስፋት እየወጡ ይገኛሉ። ጉዳዩ በተለይም በወጣቱ ማህበረሰብ እና በቤተሰቦች ዘንድ ከፍተኛ ስጋትና ብዥታን ፈጥሯል። የአካባቢው ነዋሪዎች እና ቅሬታ አቅራቢዎች እንደሚናገሩት፣ ይኸው እንቅስቃሴ ትኩረቱን በወጣቶች ላይ ያደረገ ሲሆን፣ ያለ ምንም ልዩነት ወይም መመዘኛ በጅምላ የተያዙ ወጣቶች ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቋማት እየተላኩ ይገኛሉ። ይህ አይነቱ አሰራር ቀደም ሲል በትግራይ ክልል አዋጅ ወጥቶለት ሲከናወን የነበረ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ወደ ሌሎች ክልሎች መስፋፋቱ አሳሳቢነቱን አጎልቶታል። እንደ አጋጣሚ ሆኖ፣ ይህ ክስተት እየተፈጸመ ያለው በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰውና በምርጫ ቦርድ ዕውቅና የተነሳው…
Read the full story at wasulife ↗