የአዲስ አበባ ጉዳይ‼️
የአዲስ አበባ ጉዳይ‼️ የኦሮሚያ ክልል ያቃረበውን ቅሬታ የተመለከተው የአሸማጋይ ቡድን አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ ከተማ መሆኗ በህገ መንግስት ይጻፍ የሚል ምክረ ሃሳብ አቅርቦ፤ የ500 ቡድን አዲስ አበባ የፌደራል መንግስት አካል ናት በሚል የተስማማበት ቀርቶ "ተጠሪ" በሚል እንዲተካ ምክረ ሃሳብ አቅርቦ ምክክሩ ተጠናቋል። አዲስ አበባን በተመለከተ በሁለት ጎራ ከፍሎ ሲያከራክር የቆየው ጉዳይ አሁንም በልዩነት ተመካካሪዎች ካሳለፏቸው 4 ምክረ ሃሳቦች ውስጥ አንዱ ነው። አዲስ አበባን በተመለከተ ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. ለርዕሰ ቡድን ተመካካሪዎች በንባብ የቀረበው ሰነድ "አዲስ አበባ የፌደራል ከተማ ትሁን፤ ራሷን በራሷ ታስተዳድር" በሚለው ላይ ሁሉም ከስምምነት መድረሱን ያስረዳል። ክልሉ ከከተማው አስተዳደር ልዩ ጥቅም ማግኘት ስላለበት የሚደነግገው የሕገ መንግሥቱ…
Read the full story at addis_news ↗