የመከላከያ ሰራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል 45ኛ ዙር የኮማንዶ ሠልጣኞችን አስመረቀ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-23 08:26:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመከላከያ ሰራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል 45ኛ ዙር የኮማንዶ ሠልጣኞችን አስመረቀ ማሰልጠኛ ማዕከሉ በሥነ ምግባር፣ በፅናትና በሀገር ፍቅር የታነጹ የ45ኛ ዙር የ"ፅናት ኮርስ" መሠረታዊ የኮማንዶ ሠልጣኞችን በዘመኑ የውጊያ ባህሪ ላይ የተመሠረተ ሁለገብ ወታደራዊ ሳይንስና የኮማንዶ ቴክኒክ ዘርፍ አሰልጥኖ ማስመረቁን አስታውቋል። የሥልጠናው የትኩረት መስኮች፦ የፀረ-ሽምቅ፣ የመደበኛና የከተማ ውጊያ፣ የፀረ-ሽብር እንዲሁም ዓለም አቀፍ ግዳጆችን መሠረት ያደረጉ በተለያዩ የመሬት ገጽታዎችና የአየር ሁኔታዎች የሚከናወኑ ወታደራዊ ክህሎቶች፤ የቀንና የሌሊት ሥልጠናዎች፣ የእጅ በእጅ ውጊያ፣ የጅምናስቲክ እና ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ መሰናክሎችን የማለፍ ከፍተኛ ብቃት፡፡ የዘንድሮ ተመራቂዎች በራሳቸው ተነሳሽነትና ፈጠራ ከኪሳቸው ገንዘብ በማዋጣት ለማዕከሉ 5 የመሰብሰቢያ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]