አህያዋ መንታ ወልዳለች‼

WASULIFEneutral2026-08-23 09:16:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

አህያዋ መንታ ወልዳለች‼ ክስተቱ በአካባቢው ሰዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ የስልጤ ዞን፣ ዳሎቻ ወረዳ፣ አጋም ቀበሌ ነው አህያዋ መንታ ዉርንጭላ የወለደችው። ይህንን ክስተት አነጋጋሪ ያደረገው አህያ መንታ ዉርንጭላ ከወለደች በኋላ ልጆቿ መቆየት የሚችሉት ለደቂቃዎች ብቻ ነው። እንደዚህ ልጆቿ የሚያድጉት ግን 14 በመቶ ብቻ ሊሆኑ እንደሚችሉ ነው ጥናቶች የሚያመለክቱት። በተለይም የእንስሳት ባለሙያዎች በዚህ ላይ ምን አስተያየት አላችሁ?👇 https://www.facebook.com/share/p/17zTBs1TGU/ #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]