“ሻደይ ውበታችን ነው” የሻደይ ተጫዋቾች

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-23 09:23:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ሻደይ ውበታችን ነው” የሻደይ ተጫዋቾች የሻደይ ባሕላዊ የልጃገረዶች ጨዋታ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ በድምቀት መከበሩን ቀጥሏል። የሻደይ ባሕላዊ የልጃገረዶች ጨዋታ ለዋግ ቆነጃጅቶች የመድመቂያቸው ምስጢር መኾኑን ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት ኪሮስ ሙሉጌታ እና ብርቱካን አወጣ ተናግረዋል። ሻደይ ራሱን የቻለ የአዘፋፈን እና የዜማ ሥርዓት ያለው መኾኑን የተናገሩት የሻደይ ተጫዋቾቹ ይህንን ባሕላዊ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]