ካናዳ በአሜሪካ ሸቀጦች ላይ የታሪፍ ጭማሪ ልታደርግ መሆኑ ተሰማ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-23 09:53:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

ካናዳ በአሜሪካ ሸቀጦች ላይ የታሪፍ ጭማሪ ልታደርግ መሆኑ ተሰማ በአገራቱ መካካል የንግድ ጦርነቱ እየተባባሰ ሲሆን ካናዳ አሜሪካ ላይ ታሪፍ በመጨመር የበቀል እርምጃ ልትወስድ ነው፡፡ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ ከመስከረም 8 2026 ጀምሮ ከአሜሪካ ወደ ካናዳ በሚገቡ ብረት፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎች ምርቶች ላይ ታሪፍ እንደሚጣል ተናግረዋል፡፡ አሜሪካ 20 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ባላቸው የካናዳ እቃዎች ላይ 50 በመቶ ቀረጥን ከጣለች በኋላ፤ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ በዋሽንግትን እቃዎች ላይ የበቀል እርምጃዎች መወሰዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ዋጋ ያላቸውን እቃዎች ላይ አዲስ ታሪፍ መጣላቸውን የሚታወቅ ሲሆን ይህም 5 ነጥብ 5 በመቶ የካናዳ ኤክስፖርት እንደሚሸፍነው የአልጀዚራ ዘገባ ያሳያል፡፡…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]