አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከኬኒያ ተሸኙ‼

WASULIFEneutral2026-08-23 10:43:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከኬኒያ ተሸኙ‼ 📌በሀገር ውስጥ ለወሳኝ ሃላፊነት መፈለጋቸው ተሰምቷል‼ ​የሥራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁት በኬንያ የኢፌዲሪ አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ በናይሮቢ ኤምባሲ ደማቅ የሽኝት መርሃ-ግብር ተደረገላቸው። ​ከ50 በላይ አገራት አምባሳደሮችና የኬንያ ባለሥልጣናት በተገኙበት በዚህ ሥነ-ሥርዓት፣ አምባሳደሩ የኢትዮጵያንና የኬንያን ታሪካዊ ግንኙነት ወደ ላቀ የስትራቴጂክ አጋርነት በማሸጋገር፣ የመከላከያ ትብብር ስምምነት በመፈረምና በጋራ ድንበር ላይ የጸረ-ሰላም ኃይሎችን በማጽዳት ረገድ ላከናወኑት ስኬታማ ሥራ ምስጋናና የመታሰቢያ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል። ጀኔራሉ በሰሜኑ ጦርነትና በሌሎች አውደ ውጊያዎች ስማቸው ጎልቶ የሚነሳ ጉምቱ ወታደር ናቸው። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]