ማንቸስተር ሲቲ ሊጉን አስጠነቀቀ ....በሉት !

ADDIS_NEWSneutral2026-08-23 10:50:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ማንቸስተር ሲቲ ሊጉን አስጠነቀቀ ....በሉት ! የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ባለስልጣናት የማንቸስተር ሲቲ 115 ክሶች ውጤት ከእንግሊዝ ጋር ያላቸውን ግንኙነት አደጋ ላይ ሊጥል እንደሚችል አስጠነቀቁ። ​ሁለት ጉዳዩን በቅርበት የሚያውቁ ግለሰቦች ለብሉምበርግ እንደገለጹት፤ በማንቸስተር ሲቲ የፋይናንስ ደንብ ጥሰት 115 ክሶች ዙሪያ የሚወሰነው ውሳኔ አሉታዊ ተፅዕኖ ካሳደረ፣ በሀገሪቱ እና በብሪታንያ መካከል እየተሻሻለ የመጣውን ዲፕሎማሲያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ሊያበላሸው እንደሚችል የኤሚሬትስ ባለስልጣናት ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]