🇪🇹🤝🇳🇬ኢትዮጵያ ዳንጎቴ ኬንያ ውስጥ ከሚገነባው የነዳጅ ማጣሪያ ኩባንያ የአክሲዮን ድርሻ የመግዛት ፍላጎት እንዳላት ብሉምበርግ ዘግቧል።
🇪🇹🤝🇳🇬ኢትዮጵያ ዳንጎቴ ኬንያ ውስጥ ከሚገነባው የነዳጅ ማጣሪያ ኩባንያ የአክሲዮን ድርሻ የመግዛት ፍላጎት እንዳላት ብሉምበርግ ዘግቧል። 🇳🇬 ኩባንያው የምሥራቅ አፍሪካ አገራት በድምሩ የ30 በመቶ ድርሻ እንዲገዙ ፈቅዷል። ኬንያ፣ በግማሽ ቢሊዮን ዶላር የ10 በመቶ ድርሻ የመግዛት ፍላጎት እንዳላት ከወዲሁ አስታውቃለች። ⏳ ነዳጅ ማጣሪያው ከኬንያና ኡጋንዳ ድፍድፍ ነዳጅ በመግዛት በቀን 700 ሺሕ በርሜል ድፍድፍ የማጣራት አቅም ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗