የሕዝብን ስቃይ መካድ አይሆንም ወይ?

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-23 11:19:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሕዝብን ስቃይ መካድ አይሆንም ወይ? ሕገወጡ ህወሃት በሥልጣን ላይ በቆየበት ዘመን የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆች በቋንቋቸው እንዳይናገሩ፤ በባሕላቸው እንዳያጌጡ፤ የአማራነት መገለጫ የኾኑ አልባሳትን እንዳይጠቀሙ ሲያደርግ ቆይቷል። ሕገወጡ ቡድን በዚህ ብቻ አላቆመ፤ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም፤ አማራዎችን በማሳደድ እና በማፈናቀል የአካባቢውን ሥነ ምህዳር ለመቀየር ጥረት አድርጓል። የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር ዋና ሥራ አሥኪያጅ ዶክተር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]