ከ562 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ያስገኘው ጸጋ ምንድን ነው?

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-23 12:16:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከ562 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ያስገኘው ጸጋ ምንድን ነው? የአማራ ክልል የግብርናው ምርት ለኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። ክልሉ ከፍጆታ ምርቶች በተጨማሪ ለውጭ ገበያ እና ለሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች የግብዓት አቅርቦት ትልቅ አቅም እንዳለው መረጃዎች ይጠቁማሉ። በተለይም በቅባት እና በጥራጥሬ ምርቶች ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት እና ለውጭ ገበያ በመላክ በኩል ከሀገሪቱ ከፍተኛ ድርሻ እንዳለው የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]