ዝናብ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-23 12:17:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዝናብ‼️ የአፍሪካ ቀንድ ዝናብ መጠን እንደምጨምር ICPAC በካረታ ጠቁመዋል ፡፡ እንደ #ICPAC ዘገባ ከሆነ ታላቁ የአፍሪካ ቀንድ ከመስከረም 21 እስከ ታህሳስ 1 2019 ዓ.ም ባሉት ወራቶች ውስጥ ከመደበኛው በላይ እርጥበት አዘል የአየር ሁኔታ እንደሚያጋጥመው ይጠበቃል። የኤልኒኖ መጠናከር እና አዎንታዊ የህንድ ውቅያኖስ ዲፖሌ በኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ፣ ኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ሩዋንዳ እና ቡሩንዲ ክፍሎች ላይ የዝናብ መጠን እንዲጨምር አስተዋጽኦ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። በአብዛኛው የክልሉ ክፍል ከአማካይ በላይ የሙቀት መጠን ሊኖር ይችላል፣ ICPAC ባለድርሻ አካላት ዝግጁነታቸውን እንዲያጠናክሩ አሳስቧል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]