ከሚሰራበት ድርጅት የተቆራረጡ ፌሮ ብረቶችን በሁለት እግሮቹ አስሮ  ይዞ የወጣው ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት።

ZENA24NOWneutral2026-08-23 12:39:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከሚሰራበት ድርጅት የተቆራረጡ ፌሮ ብረቶችን በሁለት እግሮቹ አስሮ ይዞ የወጣው ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት። ወንጀሉ የተፈጸመው ሐምሌ 24/2018 ዓ/ም ከቀኑ 11:00 ሠዓት በንፍስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ1 ለቡ መብራት አካባቢ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪ አስታውቋል። ተከሳሽ በሪሁን ሰፈፈ በተጠቀሰው አካባቢ ከሚገኝ አንድ ሪል ስቴት ውስጥ በቀን ሰራተኛነት ተቀጥሮ ሲሰራ የነበረ ሲሆን በስራ መውጫ ሰዓት የድርጅቱ ንብረት የሆነውን ቁርጥራጭ ፌሮ ብረት በሁለት እግሩ ከቁርጭምጭሚቱ በታች ፌስታል በመጠምጠም ከእግሮቹ ጋር አስሮ እና ሱሪውን ከላይ በመልበስ ይዞ ሊወጣ ሲል በድርጅቱ ጥበቃዎች ተይዞ ክስ እንደ ተመሰረተበት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የለቡ ፖሊስ መምሪያ ገልጿል። ህይወታቸውን ለመቀየር ቀን ከሌሊት በታማኝነት የሚሰሩ የቀን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]