ዮሚፍ ቀጀልቻ የግማሽ ማራቶን አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዘገበ።
ዮሚፍ ቀጀልቻ የግማሽ ማራቶን አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዘገበ። በአርጀንቲና ርዕሰ መዲና በሁለቱም ፆታዎች የተካሄደው የቦነስ አይረስ ግማሽ ማራቶን ውድድር ከደቂቃዎች በፊት ተጠናቋል። በወንዶች ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ 56 ደቂቃ 51 ሰከንድ በማሸነፍ አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዝግቧል። ዮሚፍ ክብረወሰኑን ያሻሻለው በ29 ሰከንድ ሲኾን ከዚህ በፊት ክብረወሰኑ ተይዞ የነበረው እ.አ.አ 2024 ላይ በኡጋንዳዊው አትሌት ጃኮብ ኪፕሊሞ ነበር። ዮሚፍ ቀጀልቻ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ…
Read the full story at amharamassmedia ↗