ማንችስተር ሲቲ አዩብ ባውዲን ለማስፈረም ተስማማ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-23 13:14:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ማንችስተር ሲቲ አዩብ ባውዲን ለማስፈረም ተስማማ። ማንችስተር ሲቲ ለ18 አመቱ ሞሮኳዊ የሊል መሀል ተጨዋች 86 ሚሊዬን ፓውንድ ለመክፈል ስምምነት ላይ ደርሷል። ሩድሪና ቲጃኒ ራይንደርስን የሸጠው የኢንዞ ሜሪስካው ማንችስተር ሲቲ ሁነኛ ፍላጎቱ የመሀል ክፍሉን ማጠናከር ነው። በቀጣይ ቀናት ባውዲ የሲቲ ዝውውሩን እንደሚቋጭ ቢቢሲ አስነብቧል። መለሰ ግዛቸው #ባሕር_ዳር፡ ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]