“ኢትዮጵያ በሀገራዊ ምክክር ከኃይል አዙሪት ወደ ሐሳብ ልዕልና ተሸጋግራለች” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-23 13:14:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ኢትዮጵያ በሀገራዊ ምክክር ከኃይል አዙሪት ወደ ሐሳብ ልዕልና ተሸጋግራለች” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መረጃ ኢትዮጵያ የዘመናት የፖለቲካ ቁርሾዎቿን እና አውዳሚ የደም አዙሪትን በመስበር በሀገራዊ ምክክር ሂደት አዲስ የዴሞክራሲ እና የሰላም ምዕራፍ መክፈቷን አስታውቋል። ባለፉት አራት ዓመታት በሀገራዊ ምክክሩ ከተከናወነው የዝግጅት ምዕራፍ በኋላ 4 ሺህ ወኪሎችን በማሳተፍ ሲካሄድ የቆየው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ መጠናቀቁን ገልጿል። ጉባኤው የሀገረ-መንግሥት ታሪካዊ ተቃርኖዎችን በኃይል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]