የባህር ወንበዴዎች የኤርትራ ባንዲራን የሚያውለበልብ መርከብን አገቱ፡፡

ADDIS_NEWSneutral2026-08-23 13:14:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

የባህር ወንበዴዎች የኤርትራ ባንዲራን የሚያውለበልብ መርከብን አገቱ፡፡ ‹ሲቡ ዋን› የተሰኘው ነዳጅ ጫኝ መርከብ ርዝመቱ 177.9 ሜትር ሲሆን ስፋቱ ደግሞ 28 ሜትር ሲሆን በባህር ላይ የሚጓዘው የኤርትራን ባንዲራ እያውለበለበ ነው፡፡ መርከቡ በኦማን አካባቢ ከሚገኘው ሺናስ አንቺ ወደብ የተነሳው ነሀሴ 2 ቀን 2018 ነበር፡፡ የሚጓዘው ደግሞ ወደፖርት ሱዳን እንደነበር የመርከቦችን ጉዞ የሚያሳየው ማሪን ትራፊክ ገልጿል፡፡ በተያዘለት እቅድ መሰረት ይህ መርከብ በሚቀጥለው ሳምንት ማለትም ነሀሴ 22 ፖርት ሱዳን መድረስ ነበረበት፡፡ መርከቡ በትላንትናው እለት በየመን የባህር ጠረፍ አካባቢ ጉዞውን እያደረገ እያለ፤ ታጣቂ የባህር ወንበዴዎች መርከቡንና በአጠቃላይ በመርከቡ ውስጥ የነበሩትን 20 መርከበኞች በማገት ከጉዞው አደናቅፈውታል፡፡ በህንድ ውቅያኖስ የአውሮፓ ህብረት ፀረ መርከብ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]