#ዜናስፖርት የዓለም ግማሽ ማራቶን የዓለም ሪኮርድ በኢትዮጵያዊው ዮሚፍ ቀጄልቻ ተሰበረ
#ዜናስፖርት የዓለም ግማሽ ማራቶን የዓለም ሪኮርድ በኢትዮጵያዊው ዮሚፍ ቀጄልቻ ተሰበረ በሴቶች ውድድር ደግሞ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፎተን ተስፋይ ርቀቱን በ1፡03፡57 ሰዓት በመጨረስ በከፍተኛ የበላይነት አሸንፋለች (መሠረት ሚድያ)- ዛሬ እሁድ በአርጀንቲና መዲና ቦነስ አይረስ በተካሄደውና በዓለም አቀፍ አትሌቲክስ እውቅና በተሰጠው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ርቀቱን በ56፡51 ሰዓት በመጨረስ የዓለም ሪኮርድን ተቆጣጥሯል። ዮሚፍ በዚህ ድንቅ ብቃቱ በኡጋንዳዊው ጃኮብ ኪፕሊሞ ፖርቹጋል፣ ሊዝበን ላይ ተመዝግቦ የነበረውን የ57፡20 ሰዓት የዓለም ሪኮርድ (ገና የፀደቀ ባይሆንም) በ29 ሰከንድ አሻሽሎታል። በዚህም አትሌቱ በኦክቶበር 2024 ቫሌንሺያ ላይ በ57፡30 አስመዝግቦት የነበረውን የዓለም ሪኮርድ በድጋሚ በእጁ ማስገባት ችሏል። ኪፕሊሞ ባለፈው ዓመት…
Read the full story at meseretmedia ↗