የተዘጋው መንገድ ተከፍቷል‼
የተዘጋው መንገድ ተከፍቷል‼ ከደሴ ወደ ሀይቅ የሚወስደው መንገድ ጢጣ አካባቢ ዛሬ ጠዋት በመሬት መንሸራተት ምክንያት ተዘግቶ ነበር።መረጃውንም እዚህ አካፍለናል። በኢትዮጵያ በመንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ አውታር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዳይሬክተሩ ኢንጅነር ፍሬዘር ማሞ ለደሴ ፋና ሲገልፁ እንደተመለከትነው በዛሬው እለት ጢጣ አካባቢ መሬት ተንሸራቶ መንገድ ዘግቶ የነበረ ቢሆንም ተቋሙ የሰው ሀይልና የማሽን ስምሪት በማድረግ መንገዱን በመጥረግ ክፍት እንዲሆን አድርገናል ብለዋል።ለፈጣን ምላሻችሁ እናመሰግናለን። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…
Read the full story at wasulife ↗