ከኢትዮጵያ የተነሳ ድሮን ተመቷል-ሱዳን‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-08-23 18:56:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከኢትዮጵያ የተነሳ ድሮን ተመቷል-ሱዳን‼️ የሱዳኑ መከላከያ ሚኒስቴር "ከኢትዮጵያ የተነሳ የጠላት ድሮን በብሉ ናይል (ሰሜናዊ ናይል) ክልል ውስጥ በኩርሙክ አካባቢ ሲበር በመታየቱ መትተን ጥለነዋል" ሲል ጦሩ ገልጿል። የሱዳን ጦር ዋና አዛዥ በዛሬው ዕለት ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም እለት በሰማያዊ ናይል ግዛት በስተደቡብ አንድ ስትራቴጂካዊ ድሮን ከኢትዮጵያ ወደ ሱዳን የአየር ክልል በመግባቱ ተመቶ መውደቁን አስታውቋል። የጦር ኃይሎች ኦፊሴላዊ ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመለከተው ድሮኑ የተመታው ከዲንዲሮ ደቡብ ምስራቅ በብሉ ናይል ግዛት ሲሆን ከኢትዮጵያ አቅጣጫ የሱዳንን ድንበር አቋርጦ ከገባ በኋላ ነው ብሏል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]