“አንዲት ጠብታ ነዳጅ በሆርሙዝ አታልፍም” ኢራን

ADDIS_NEWSneutral2026-08-23 19:24:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

“አንዲት ጠብታ ነዳጅ በሆርሙዝ አታልፍም” ኢራን ኢራን ጎረቤቶቿ “በአሜሪካ የኢኮኖሚ ጫና ዘመቻ ላይ ከተሳተፉ ሆርሙዝ ሰርጥን ሙሉ ለሙሉ እዘጋዋለሁ“ አለች። ጎረቤት ሀገራት ከአሜሪካ ጋር ግንባር ፈጥረው ኢኮኖሚያዊ አደጋ የሚያመጡ ከሆነ “አንዲት ጠብት ነዳጅ ከፐርዢያ ባህረ ሰላጤ አያልፍም አታልፍም“ ብላለች። አማራጭ መስመሮችን ሊጠቀሙ ቢችሉም ወታደራዊ ዕርምጃ እንደምትወስድም ኢራን ዝታለች። ቴህራን ይህን ሀሳቧን ይፋ ያደረገችው የአሜሪካ ግምጃ ቤት ዋና ፀሐፊ ስኮት ቢሰንት ሀገራት አሜሪካን እንዲደግፉ እና በኢራን ላይ ብርቱ ምጣኔ ሀብታዊ ጫና ለመፍጠር ጥሪ ካቀረቡ በኃላ ነው ። የዋሽንግተን አጋሮች እና ሌሎች ሀገራትም ዘመቻውን እንዲቀላቀሉ ራሳቸው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማሳሰቢያ መስጠታቸው የሚዘነጋ አይደለም። እንደቻይና ያሉ ሀገራት ደግሞ የአሜሪካን ጥሪ አንቀበለውም በሚል…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]