#እንዲታወቅ

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-24 05:05:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

#እንዲታወቅ **** ከአያት 49 ወደ ፊጋ በሚወስደው መንገድ ላይ 72 ድልድይ አካባቢ የመንገድ ጥገና ሥራ ይካሄዳል። በመሆኑም በተጠቀሰው ሥፍራ የሚካሄደውን የጥገና ሥራ በፍጥነት ለማከናወን፤ ከነገ ሰኞ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መንገዱ በከፊል ለትራፊክ ዝግ ይደረጋል። ስለሆነም አሸከርካሪዎች ጥንቃቄ በማድረግ ማለፍና እና አማራጭ መንገዶችን እንድትጠቀሙ ትጠየቃላችሁ። @ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]