ኢትዮጵያ ቱሪዝም ስትራቴጂክ የብሪክስ ትብብር መስክ እንዲሆን ጥሪ አቀረበች

WELCOMEneutral2026-08-24 06:24:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 17 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያሏትን የቱሪዝም እና የስፖርት ፀጋዎች ለዓለም በማስተዋወቅ ረገድ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ስትራቴጂካዊ ጥሪ በብሪክስ መድረክ ላይ አቅርባለች ኢትዮጵያ በህንድ ጃይፑር በተካሄደው የቱሪዝም ሚኒስትሮች ስብሰባ እና በስፖርት ሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ በመገኘት አባል ሀገራቱ በተጨባጭ ተግባራት ላይ ያተኮረ ትብብር እንዲያደርጉ ሐሳብ አቅርባለች በመድረኩ ላይ የተገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ ሀገራችን 8230 The post ኢትዮጵያ ቱሪዝም ስትራቴጂክ የብሪክስ ትብብር መስክ እንዲሆን ጥሪ አቀረበች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]